% if action == 'running': % end
% if action == 'start': % include('languages.html', language=language) % if connection:
ይጠንቀቁ! ኮምፒውተሮት ከኢንተርኔት ጋር ተገናኝቷል:: ይህንን ሙከራ በሚያደርጉበት ወቅት ኮምፒውተሮት ከባለገመድም ሆነ ገመድ አልባ የኢንተርኔት ግንኝነት ማቋረጥ ይኖርቦታል::
% end

ይህ ምንድነው?

ይህ እጅግ ቀላል የሆነ ኮምፒውተሮት ሰላይ በሆኑ ሸረኛ ሶፍትዌሮች ጥቃት የደረሰበት መሆን አለመሆኑን ለማረጋገጥ የሚጠቅም መሳሪያ ነው:: አንዴ ካስጀመሩት በኋላ በኮምፒተሮት ሜሞሪ ውስጥ ጥቂት የጥቃት ጠቋሚዎችን ይፈልጋል:: ከሙከራው የላቀ ውጤትን ለማግኝት እና ትክክለኛ ያልሆነ የምርመራ ውጤትን ለማስወገድ እባኮዎትን የከፈቷቸው እንደ ስካይፕ እና የድር መዳሰሻ የተግባር ሶፍትዌሮች ካሉ ይዝጓቸው:: የሙከራው አፈጻጸም ጥቂት ደቂቃዎችን ስለሚውስድ እባኮዎትን በትእግስት ይጠብቁ::

አሁን መቃኝት ያስጀምሩ!

% end % if action == 'running':

በመቃኝት ላይ ነው ...

ቅኝቱ እየተካሄደ ነው:: ምን አልባት በርካታ ደቂቃዎች ሊውስድ ይችላል በመሆኑም ቅኝቱ ራሱ ግዜውን ጠብቆ እስኪጨርስ ድርስ እባኮዎትን ሳያቋርጡ በትግስት ይጠብቁ::

ያድሱት
ይህ በየ 5 ሰክንዱ በራሱ ግዜ ራሱን ማደስ ይኖርበታል

% end % if action == 'results': % if errors:

ይጠንቀቁ!

ጥቂት ስህተቶች ተከስተዋል የቅኝቱ ውጤት በተከሰቱት ስህተቶች ተጽእኖ ስር ወድቆ ሊሆን ይችላል::
% else: % if infected:

አደጋ!

ለስለላ የሚሆኑ አደገኛ የሸረኛ ሶፍትዌሮችን ለመለየት ችይለሁ:: ይህንን ኮምፒውተር ይዝጉት:: ኮምፒውተሮት ከኢንተርኔትም ሆነ ከሌላ ከማንኛውም የኤሌክትሮኒክ መሳሪያዎች ጋር በፍጹም እንዳይገናኝ:: ለችግሩም መፍትሄ ማፈላለግ ይኖርቦታል::

ከዚህ በመቀጠል ምን ማድረግ እንዳለቦዎት ተጨማሪ መመሪያዎች እና ከእኛ ጋር እንዴት ግንኙነት መፍጠር እንደሚችሉ መረጃ ማግኝት ይችላሉ::

ያገኝሁት ከዚህ እንደሚከተው ነው::

% else:

ጥሩ ነው

በግልጽ ሁኔታ ሸረኛ ሰላይ ሶፍትዌር የሚመስል ምንም ነገር ማግኝት አልቻልኩም:: ነገር ግን ይህ ማለት ኮምፒውተሮት ከጥቃት የጸዳ ነው ማለት አይደለም:: ጥቃት አላማ ሊሆኑ እንደሚችሉ የሚጠረጥሩ ከሆነ እባኮዎት እርዳታ ከመጠየቅ ወደኋላ አይበሉ::

ከዚህ ተጨማሪ መረጃ ማግኝት ይችላሉ:: https://www.resistsurveillance.org/emergency
% end % end % end